doc_no int64 1 12.6k | doc_text stringlengths 81 395k | relevant_topic_nos listlengths 0 1 | relevant_topic_titles listlengths 0 1 | relevant_topic_descriptions listlengths 0 1 | relevant_topic_narratives listlengths 0 1 |
|---|---|---|---|---|---|
1 | 16ኛ አለም አቀፍ የኤችአይቪኤድስና የአባላዘር በሽታዎች በአፍሪካ 2011አይካሳ ጉባኤ ተጀመረ,
ህዳር 242004ዋኢማ 16ኛው አለም አቀፍ የኤችአይቪኤድስና የአባላዘር በሽታዎች በአፍሪካ 2011አይካሳ ጉባኤ በርካታ እንግዶች በተገኙበት በደመቀ ሁኔታ በሚሌኒየም አዳራሽ በይፋ ተከፈተ። በጉባኤው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኤድስ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ሚስተር ሚሼል ሲዲቤ በአፍሪካ ኤችአይቪኤድስን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ ተጨባጭ የሆነ እንቅስቃሴ ሴደረግ እ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
2 | በክልሉ 140 ሺህ ሰዎች ኤች አይ ቪ ኤድስ በደማቸው መኖሩ ተረጋገጠ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 22/2011ዓ.ም (አብመድ) በርካታ የወሲብ ጓደኞችን መያዝ እና በልጅነት ዕድሜ የግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግም በሽታው እንዲዛመት አድርገዋል፡፡
30ኛውን የዓለም የኤድስ ቀን ምክንያት በማድረግ ‹‹ለኤች አይ ቪ ይበልጥ ተጋላጭ ነን፤ እንመርመር፤ ራሳችንን እንወቅ›› በሚል መሪ ሃሳብ በአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና በባህር ዳር ጤና መምሪያ ትብብር የተዘጋጀ የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡
ውይይቱ የተካሄደው ኤድስ በክ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
3 | 26ኛው የዓለም የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በአገር ደረጃ በጋምቤላ ክልል ይከበራል, - ; .._2014. 0 261 197 ; 5; አዲስ አበባ፤ ህዳር162007 (ዋኢማ) - 26ኛው የዓለም የኤች አይቪኤድስ ቀን በአገር አቀፍ ደረጃ በጋምቤላ ክልል ይከበራል ። - ; የፌደራል ኤች አይቪ ኤድስ ጥምር መከላከያና መቆጣጣሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ እንደሻው ወልደሰንበት ለዋልታ እንደገለጹት የዓለም የኤች አይቪ ኤድስ ቀን በአገር አቀፍ ደረጃ በጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው የጋምቤ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
4 | የስራ ሃላፊዎች የደም ምርመራ በማድረግ አራያ ለሆኑ ይገባል ተባለ ።
በኤች አይቪ ኤድስ ያለውን ዝምታ ለመስበር የክልሉ የስራ ሃላፊዎችና ታዋቂ ሰዎች የደም ምርመራ እንዲያደርጉ የጅጅጋ ከተማ ነዋሪዎቹ ጠየቁ ፤ በምስራቅ ሸዋ ዞን ከበሽታው ጋር የሚኖሩ 22 ሰዎች ህዝቡን ለማስተማር መዘጋጀታቸውን ገለጹ ። የጅጅጋ ከተማ አንዳንድ ነዋሪዎች የበሽታውን መዛመት በማስመልከት ሰሞኑን እንደገለጹት የመስተዳድር አካላት ፣ የቢሮ ሃላፊዎችና የቀበሌ አመራሮችና ታዋቂ ግለሰቦች ችምር አች አይቪ ኤድስ ምርመራ በማድ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
5 | በስድስት ወራት ውስጥ 4 ሚሊየን ሰዎች የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ አደረጉ, - ; .._2015_16. 0 199 197 ; 5; አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 72007 (ዋኢማ) - በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት 4 ሚሊየን ሰዎች በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ማድረጋቸውን የፌደራል ኤች አይቪኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። - ; የጽሕፈት ቤቱ የዕቅድ ፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ተጠባባቂ ዳይሬክተር ዶክተር አቻምየለህ አለባቸው ለዋልታ እንደገ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
6 | ሴክሬታሪያት ስህፈት ቤቱ የኤች አይ ቪ አድስ ምርመራ ለማሰጠት የሚያስችል የምርመራ ጣቢያ ሊያቋቁም ነው ።
የአማራ ክልል አች አይ ቪ ኤድስ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት ከዩኒሴፍ ባገኘው 140 ሺ ብር የገንዘብ ድጋፍ በባህርዳር ከተማ ለበጎፈቃደኞች የኤድስ ምርመራ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የምርመራ ታቢያ ለማቋቋም መዘጋጀቱን አስታወቀ ። የምርመራ ጣቢያውን በማቋቋም ስራ ለማስጀመር ጽህፈት ቤቱ እና በኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማሀበር የሰሜን ምእራብ ቅርንጫፍ ስህፈት ቤት ተቀናጅተው እየሰሩ መሆኑን ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
7 | ኤድስ
የሲዲፎር በመባል የሚታውቀውን በነጭ ደም ሴል ውስጥ የሚገኘውን የሴል ቁጥር (cd4 count) ከ200 በታች በማድረስ የቫይረሱ መጠን በደም ውስጥ እንዲጨምር በማድረግ ለሕይወት ኣደገኛ እና ምቹ ግዝ ተባቂ በመባል የሚታውቁትን በሸታዎች ኦፓርቸንሰቲክ እንፈክሽስ (Opportunistic infections) OIs. በመፍጠር የኤድስ ደረጃ ላይ እንዲደርስ ያደርጋል። አንድ ሰው አንድ ወይም ሁለት ኢንፌክሽኖች ሲኖሩበት እና በጣም ዝቅያለ የሲዲፎር ሴል ቁጥር 350 cells/mm3 ወይም በታች ሲሆን እና... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
8 |
ሴክሬታሪያቱ ለተጓዳኝ በሽታዎችና ለኤድስ መመርመሪያ መሳሪያ ግዢ 340 ሺ ዶላር መደበ ።
ብሄራዊ ኤች አይ ቪ ኤድስ ሴክሬታሪያት በ340 ሺ ዶላር የተጓዳኝ በሽታዎች መከላከያ መድሃኒት እና የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያ ግዢ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ ። የሴክሬታሪያቱ ሃላፊ ዶክተር ዳኛቸው ሃይለማርያም ዛሬ ለዋልታ ኢንፎርሜሽን ማእከል እንደገለጹት ለመጀመሪያ ጊዜ በጽህፈት ቤቱ አማካኝነት የሚገዙት መድሃኒቶች ከቫይረሱ ጋር የሚኖሩ ግለሰቦች በተጓዳኝ በሽታዎች የሚደርስባቸውን ህመም ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
9 | በባሌ ዞን ጎሮና ጎለልቻ ወረዳዎች በፈቃደኝነት የኤች አይ ቪ ምርመራ ለማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች በአቅራቢያቸው አገልግሎቱን ማግኘት እንዳልቻሉ ገለጹ፡፡
ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አስተያየት የሰጡት ነዋሪዎች እንደገለጹት ራሳቸውን ለማወቅና ጋብቻ ለመፈጸም በፈቃደኝነት ለመመርመር ቢፈልጉም አገልግሎቱን ለማግኘት አልቻሉም፡፡
ምርመራ ለማድረግ ወደ ሮቤና ጊኒር ረጅም መንገድ ስለሚጓዙ ለወጪና ለእንግልት መዳረጋቸውን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል፡፡
የዞኑ ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤት ባለሙያ አ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
10 | በአዲስ አበባ ኤድስ ምርመራ ለማካሄድ እውቅና የተሰጣቸው ክሊኒኮች 13 ብቻ ናቸው ።
በአዲስ አበባ መስተዳድር ከሚገኙት የግል ክሊኒኮች መካከል የኤቻይቪ ኤድስ ደም ምርመራ ለማካሄድ አስፈላጊውን መመዘኛ ማሟላታቸው ተረጋገጦ እንዲሰሩ የተፈቀደላቸው ሶስት መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ጨምሮ 13 ክሊኒኮች ብቻ መሆናቸው ተገለጸ ። በመስተዳድሩ ጤና ቢሮ የጤና አገልግሎት ስልጠና መምሪያ ተጠባባቂ ሃላፊ አቶ ኪሮስ በላቸው ሰሞኑን እንዳሉት ፈቃድ አግኝተው ምርመራውን የሚካሂዱት ክሊኒኮች ቅድመና ድህረ የም... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
11 | ኤችአይቪ
ኤችአይቪ
(እንግሊዘኛ: Human Immunodeficiency Virus (HIV) "ህዩመን ኢምዩኖደፊሸንሲ ቫይረስ") በመባል የሚታውቅ ቫይረስ ነው። ኤችአይቪ ቫይረስ የሰውነትን የበሽታ መከላከያ በተለይ የነጭ ደም ሴሎችን (ህዋሳትን) በማጥቃት በቀላሉ ሰውነት ለበሽታ እንዲጋለጥ የሚያረግ ቫይረስ ነው። ኤችአይቪ ያለባቸው ሰዎች የበሽታው ምልክት ሳይታይባቸው ለብዙ አመታት መኖር ይችላሉ። ቫይረሱ በሰውነታ ውስጥ እስከ አስር ዓመት በመቆየት ምንም ሳይታውቅ እና ምንም አይነት
የሚችል አደገኛ ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
12 | በዲላ ከተማ በቂ የኤች አይ ቪ ኤድስ የምርመራና የምክር አገልግሎት መስጫ ባለመኖሩ ነዋሪዎች በፈቃደኝነት ምርመራ ማድረግ እንዳልቻሉ አስታወቁ፡፡
ነዋሪዎቹ ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ በማድረግ ራሳቸውን ለማወቅና በጥንቃቄ ለመኖር ቢያቅዱም በዲላ ሆስፒታል ከሚሰጠው አገልግሎት በስተቀር በሌላ ቦታ ባለመኖሩ ተቸግረዋል፡፡
ከሆስፒታሉ አገልግሎት ለማግኘት ቢሞክሩም ረጅም ሰዓት ወረፋ ለመጠበቅና ለመጉላላት በመዳረጋቸው ችግሩን ለመፍታት እንዲታሰብበት አመልክተዋ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
13 | የኢድ አል ፈጥር በአልን ምክንያት በማድረግ በሰሜን ሽዋ ዞን ደብረብርሃን ከተማ በአራት ቀናት ብቻ 294 ሰዎች የኤች አይ ቪ ምርመራ ማድረጋቸውን የከተማዋ ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
የፅህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ዮሃንስ ሰንደቆ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለፁት በአሉን ተከትሎ በነበሩት አራት ተከታታይ ቀናት ሶስት የምርመራ ማዕከላትን በማቋቋም የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ካደረጉት ሰዎች መካከል 28ቱ ከቫይረሱ ጋር እንደሚኖሩ አውቀዋል፡፡
በነዚሁ ቀናት ኢድ ሙ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
14 | በደብረ ማርቆስ ከተማ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የደም ምርመራና የምክር አገልግሎት የሚያገኙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የደብረ ማርቆስ ሆስፒታልና የከተማዋ ጤና ጽህፈት ቤት አስታወቁ ፡፡
የደብረ ማርቆስ ሆስፒታል ሜዲካል ድሬክተር አቶ ጥላሁን ደምስና የከተማዋ ጤና ጽህፍት ቤት ኃላፊ ዮሐንስ አሞኘ እንደገለጹት በከተማዋ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የደም ምርመራ የሚያደርጉ ሰዎች ቁጥር ሊጨምር የቻለው የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል የሚያስችል ትምህርት በተጠናከረ ሁኔታ በመሰጠቱ ነው፡፡
ባለሙ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
15 | በጌድኦ ዞን በሚገኙ ጤና ጣቢያዎች ኤች አይ ቪ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ የሚያደርገውን ሕክምና ጨምሮ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የምክርና የደም ምርመራ አገልገሎት መስጠት መጀመሩን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡
በመምሪያው የኤች አይ ቪ ኤድስ መቆጣጠሪያ ዴስክ ሃላፊ አቶ ሃይለሚካኤል ፈጦዮ ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልገሎት እንደገለጹት በወናጎ፣በይርጋጨፌ ፣በጨለቅለቅቱና ቡሌ ወረዳዎች በሚገኙ ጤና ጣቢያዎች ኤች አይ ቪ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ የሚያደርገው ሕክምና በቅርቡ መስጠት ተጀምሯ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
16 | በሀዲያ ዞን በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የኤች አይ ቪ ኤድስ የደም ምርመራ የሚያደርጉ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን የዞኑ ጤና መምሪያ ገለጸ፡፡
የመምሪያው የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ዴስክ ኃላፊ አቶ ታምሬ ዱትሶ ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት በ1998 ዓ፡ም፡ በ15 የጤና ተቋማት በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የደም ምርመራ ያደረጉ ሰዎች ቁጥር ከ3 ሺሀ 800 በላይ ደርሶአል፡፡
የተመርማሪዎቹ ቁጥር በ1997 ከነበረው በ1 ሺህ ብልጫ ያሳየ መሆኑን ሀላፊው ገልጸው ከተመርማሪዎቹ ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
17 | በወላይታ ዞን በዚህ ዓመት ለ71ሺህ ሰዎች በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የኤች አይ ቪ ኤድስ የምክርና የምርመራ አገልግሎት እንደሚሰጥ የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡
በመምሪያው የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ዴስክ ተወካይ አቶ ዋዱ እንዳለ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንዳስታወቁት በዞኑ 12 ወረዳዎች የምክርና የምርመራ ማዕከላትን ወደ 17 በማሳደግ ለህብረተሰቡ የተጠናከረ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል፡፡
ዘንድሮ የምክርና የምርመራ አገልግሎት የሚያገኙ ሰዎች ቁጥር ከአምናው በ63 ሺህ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
18 | በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በግሼ ወረዳ የኤች አይ ቪ/ኤድስ የደም ምርመራና የምክር አገልግሎት መስጫ ማዕከል አለመኖሩን የወረዳው ማስታወቂያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
የጽህፈት ቤቱ ተወካይ አቶ ደምሰው መንግስቱ ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት በወረዳው በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የኤች አይ ቪ/ኤድስ የደም ምርመራና የምክር አገልግሎት መስጫ ማዕከል ባለመኖሩ ነዋሪዎች አገልግሎቱን ለማግኘት ከግሼ ራቤል ወደ መህል ሜዳ ለትራንስፖርት ከፍተኛ ገንዘብ አውጥተው ለመጓዝ ተገደዋል፡፡... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
19 | በደቡብ ክልል ባለፈው አመት 75 ሺህ ሰዎች በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የኤች አይቪ ኤድስ ደም ምርመራ ማድረጋቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡
በቢሮው የበሺታዎች መከላከልና መቆጣጠሪያ መምሪያ ሃላፊ አቶ መስቀሌ ሌራ ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጡት በ1995 በክልሉ 36 ብቻ የነበሩትን የምክርና የምርመራ አገልግሎት መስጫ ማእከላት ቅጥር ወደ 200 ከፍ በማድረግ በአመቱ በአስር ወራት ውስጥ የተጠቀሰው ቁጥር ላላቸው ሰዎች አገልግሎቱን ለመስጠት ተችሏል... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
20 |
በአሶሳ ሆስፒታል የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ተጠናክሯል ስምንት እጮኛሞችና አስር ባለትዳሮች ከኤች አይ ቪ ነጻ ሆኑ ።
በአሶሳ ሆስፒታል የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ መጠናከሩን የክልሉ አደጋ መከላከል ፣ ሰራተኛና ማሀበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከክልሉ አድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ስህፈት ቤት ጋ በመተባበር በተዘጋጀ አውደ ጥናት ላይ ተገለጸ ። በአውደ ጥናቱ ላይ የአሶሳ ሆስፒታል የምክር አገልግሎት ሰጪ ነርስ ለማ ብርሃኑ እንደገለጹት ባለፉት ስድስት ወራት በፈቃደኝነት ከጋብቻ በፊትና በኋላ የሚደረገው የኤች ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
21 | በከፋ ዞን ቢጣ ወረዳ በሁለት ወራት ውስጥ አርሶ አደሮችን ጨምሮ ከ740 በላይ ሰዎች የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ማድረጋቸውንና በወባማ ቀበሌዎች 1 ሺህ 700 አጎበሮች መሰራጨታቸውን የወረዳው ጤና ፅህፈት አስታወቀ፡፡
የፅህፈት ቤቱ ኀላፊ አቶ ገረመው ታከለ ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጡት ነዋሪዎቹ በፈቃደኝነት ተነሳስተው የደም ምርመራውን ያደረጉት በወረዳው በቅርቡ በተከፈተው የምርመራ ማዕከል ውስጥ ነው፡፡
በወረዳው በሚገኘው አንድ ጤና ጣቢያ በተቋቋመው በዚሁ ማዕከል ምርመራውን ያደረጉ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
22 | የምክር ቤቱ አባላት በፈቃደኛነት የኤድስ ምርመራ እንዲያደርጉ ተጠየቀ ።
የሀረሪ ክልል የኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ምክር ቤት አባላት በበጎ ፈቃደኝነት የደም ምርመራ በማድረግ ለሀብረተሰቡ አራያ እንዲሆኑ የተስፋህ ጎህ ኢትዮጵያ ማሀበር ጠየቀ ። ትናንት በሀረር ከተማ በተካሄደው የምክር ቤቱ ተቅላላ ጉበኤ ላይ በማሀበሩ የሀረር ቅርንጫፍ የተላለፈ መልእክት የኤድስን ስርጭት ለመግታትና የባህሪ ለውጥ ለማምጣት ለሚደረገው ሂደት ባለስልጣናትና የምክር ቤቱ አባላት በቅድሚያ ራሳቸው መመርመር ይኖርባቸዋል ብ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
23 | 1 ንጉሥ ዳዊት አረጀ፤ ዕድሜውም እየገፋ ሄደ፤ ልብስ ቢደራርቡለትም እንኳ ሊሞቀው አልቻለም።
2 በመሆኑም አገልጋዮቹ “ለጌታዬ ለንጉሡ አንዲት ልጃገረድ ትፈለግለት፤ እሷም ንጉሡን እንደ ሞግዚት ሆና ትንከባከበው። ጌታዬ ንጉሡ እንዲሞቀው በእቅፉ ትተኛለች” አሉት።
3 ስለዚህ በመላው የእስራኤል ግዛት በመዘዋወር ቆንጆ ልጃገረድ ፈለጉ፤ ሹነማዊቷን አቢሻግንም አገኙ፤ ወደ ንጉሡም አመጧት።
4 እሷም እጅግ ውብ ነበረች፤ የንጉሡም ሞግዚት ሆነች፤ ትንከባከበውም ጀመር፤ ሆኖም ንጉሡ ከእሷ ጋር የፆታ ግንኙነ... | [] | [] | [] | [] |
24 | 10 የሳባ ንግሥት ስለ ሰለሞን ዝና እንዲሁም ከይሖዋ ስም ጋር ስላለው ግንኙነት ሰማች፤ በመሆኑም አስቸጋሪ በሆኑ ጥያቄዎች ልትፈትነው መጣች።
2 እሷም እጅግ ታላቅ አጀብ አስከትላ እንዲሁም የበለሳን ዘይት፣ በጣም ብዙ ወርቅና የከበሩ ድንጋዮች በግመል አስጭና ኢየሩሳሌም ደረሰች። ወደ ሰለሞንም ገብታ በልቧ ያለውን ሁሉ ነገረችው።
3 ሰለሞንም ጥያቄዎቿን ሁሉ መለሰላት። ንጉሡ ሊያብራራላት ያልቻለው ምንም ነገር አልነበረም።
4 የሳባ ንግሥት የሰለሞንን ጥበብ ሁሉና የሠራውን ቤት ስትመለከት፣
5 በገ... | [] | [] | [] | [] |
25 | 11 ይሁንና ንጉሥ ሰለሞን ከፈርዖን ልጅ ሌላ ብዙ የባዕድ አገር ሴቶችን ማለትም ሞዓባውያን፣ አሞናውያን፣ ኤዶማውያን፣ ሲዶናውያንና ሂታውያን ሴቶችን አፈቀረ።
2 እነሱም ይሖዋ ለእስራኤላውያን “ከእነሱ ጋር አትቀላቀሉ፤ እነሱም ከእናንተ ጋር አይቀላቀሉ፤ አለዚያ ያለምንም ጥርጥር ልባችሁ አማልክታቸውን ወደ መከተል እንዲያዘነብል ያደርጉታል” ብሎ ከነገራቸው ብሔራት ወገን ነበሩ። ሆኖም ሰለሞን ከእነሱ ጋር ተጣበቀ፤ ደግሞም አፈቀራቸው።
3 እሱም ልዕልቶች የሆኑ 700 ሚስቶች እንዲሁም 300 ቁባቶች ነበ... | [] | [] | [] | [] |
26 | 12 ሮብዓም እስራኤላውያን በሙሉ ሊያነግሡት ወደ ሴኬም መጥተው ስለነበር እሱም ወደ ሴኬም ሄደ።
2 የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ይህን እንደሰማ (ምክንያቱም ኢዮርብዓም ከንጉሥ ሰለሞን ሸሽቶ በግብፅ ይኖር ስለነበር በወቅቱ በዚያ ይገኝ ነበር)፣
3 ልከው አስጠሩት። ከዚያም ኢዮርብዓምና መላው የእስራኤል ጉባኤ መጥተው ሮብዓምን እንዲህ አሉት፦
4 “አባትህ ቀንበራችንን አክብዶብን ነበር። አንተ ግን አባትህ የሰጠንን አስቸጋሪ ሥራና በላያችን የጫነብንን ከባድ ቀንበር የምታቀልልን ከሆነ እናገለግልሃለን።”
5... | [] | [] | [] | [] |
27 | 13 ኢዮርብዓም በመሠዊያው አጠገብ የሚጨስ መሥዋዕት ለማቅረብ ቆሞ ሳለ አንድ የአምላክ ሰው በይሖዋ ቃል በታዘዘው መሠረት ከይሁዳ ወደ ቤቴል መጣ።
2 ከዚያም በይሖዋ ቃል በታዘዘው መሠረት መሠዊያውን በመቃወም እንዲህ ሲል ተጣራ፦ “መሠዊያ ሆይ! መሠዊያ ሆይ! ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ፣ ኢዮስያስ የተባለ ልጅ ለዳዊት ቤት ይወለዳል! እሱም በአንተ ላይ የሚጨስ መሥዋዕት እያቀረቡ ያሉትን ከፍ ያሉ የማምለኪያ ቦታዎች ካህናት በላይህ ይሠዋቸዋል፤ በአንተም ላይ የሰዎችን አጥንት ያቃጥላል።’”
3 እሱም... | [] | [] | [] | [] |
28 | 14 በዚህ ጊዜ የኢዮርብዓም ልጅ አቢያህ ታመመ።
2 በመሆኑም ኢዮርብዓም ሚስቱን እንዲህ አላት፦ “እባክሽ፣ ተነሺና የኢዮርብዓም ሚስት መሆንሽን እንዳያውቁ ራስሽን ለውጠሽ ወደ ሴሎ ሂጂ። ነቢዩ አኪያህ ያለው እዚያ ነው። እኔ በዚህ ሕዝብ ላይ ንጉሥ እንደምሆን የተናገረው እሱ ነው።
3 አሥር ዳቦና የተቀቡ ቂጣዎች እንዲሁም አንድ ገንቦ ማር ይዘሽ ወደ እሱ ሂጂ። እሱም በልጁ ላይ የሚደርሰውን ነገር ይነግርሻል።”
4 የኢዮርብዓምም ሚስት እንዳላት አደረገች። ተነስታ ወደ ሴሎ በመሄድ ወደ አኪያህ ቤት ... | [] | [] | [] | [] |
29 | 15 የናባጥ ልጅ ንጉሥ ኢዮርብዓም በነገሠ በ18ኛው ዓመት አብያም በይሁዳ ላይ ነገሠ።
2 እሱም በኢየሩሳሌም ለሦስት ዓመት ገዛ። የእናቱ ስም ማአካ ሲሆን እሷም የአቢሴሎም የልጅ ልጅ ነበረች።
3 እሱም አባቱ ከእሱ በፊት በሠራው ኃጢአት ሁሉ መመላለሱን ቀጠለ፤ ልቡ እንደቀድሞ አባቱ እንደ ዳዊት ልብ በአምላኩ በይሖዋ ዘንድ ሙሉ አልነበረም።
4 ሆኖም በዳዊት የተነሳ አምላኩ ይሖዋ ከእሱ በኋላ ልጁን በማስነሳትና ኢየሩሳሌም ጸንታ እንድትኖር በማድረግ በኢየሩሳሌም መብራት ሰጠው።
5 ምክንያቱም ዳዊት... | [] | [] | [] | [] |
30 | 16 ከዚያም በባኦስ ላይ የተነገረው የይሖዋ ቃል የሃናኒ ልጅ ወደሆነው ወደ ኢዩ እንዲህ ሲል መጣ፦
2 “ከአቧራ ላይ አንስቼ በሕዝቤ በእስራኤል ላይ መሪ አደረግኩህ፤ አንተ ግን የኢዮርብዓምን መንገድ ተከተልክ፤ ሕዝቤ እስራኤልም ኃጢአት እንዲሠራ አደረግክ፤ እነሱም በኃጢአታቸው አስቆጡኝ።
3 ስለሆነም ባኦስንና ቤቱን ሙልጭ አድርጌ እጠርጋለሁ፤ ቤቱንም እንደ ናባጥ ልጅ እንደ ኢዮርብዓም ቤት አደርገዋለሁ።
4 ከባኦስ ወገን የሆነውን በከተማ ውስጥ የሚሞተውን ሁሉ ውሾች ይበሉታል፤ ከእሱ ወገን የሆነውን... | [] | [] | [] | [] |
31 | 17 በዚህ ጊዜ ከጊልያድ ነዋሪዎች አንዱ የሆነው ቲሽባዊው ኤልያስ አክዓብን “በማገለግለውና ሕያው በሆነው በእስራኤል አምላክ በይሖዋ እምላለሁ፣ በእኔ ትእዛዝ ካልሆነ በቀር በእነዚህ ዓመታት ጠል ወይም ዝናብ አይኖርም!” አለው።
2 የይሖዋም ቃል እንዲህ ሲል ወደ እሱ መጣ፦
3 “ከዚህ ተነስተህ ወደ ምሥራቅ አቅጣጫ ሂድ፤ ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ በሚገኘው በከሪት ሸለቆም ተደበቅ።
4 ከጅረቱ ትጠጣለህ፤ ቁራዎችም እዚያ ምግብ እንዲያመጡልህ አዛለሁ።”
5 እሱም ወዲያውኑ ሄዶ ይሖዋ እንዳዘዘው አደረገ... | [] | [] | [] | [] |
32 | 18 ከተወሰነ ጊዜ በኋላም በሦስተኛው ዓመት የይሖዋ ቃል “ሂድና አክዓብ ፊት ቅረብ፤ እኔም በምድሩ ላይ ዝናብ አዘንባለሁ” ሲል ወደ ኤልያስ መጣ።
2 ስለሆነም ኤልያስ አክዓብ ፊት ለመቅረብ ሄደ፤ በዚህ ወቅት ረሃቡ በሰማርያ ክፉኛ ጸንቶ ነበር።
3 በዚህ ጊዜ አክዓብ በቤቱ ላይ አዛዥ የነበረውን አብድዩን ጠራው። (አብድዩ ይሖዋን በጣም ይፈራ ነበር፤
4 ኤልዛቤል የይሖዋን ነቢያት እያጠፋች በነበረበት ጊዜም አብድዩ 100 ነቢያትን ወስዶ 50ውን በአንድ ዋሻ 50ውን ደግሞ በሌላ ዋሻ ውስጥ ከደበቃቸው... | [] | [] | [] | [] |
33 | 19 ከዚያም አክዓብ ኤልያስ ያደረገውን ሁሉና ነቢያቱን በሙሉ እንዴት በሰይፍ እንደገደለ ለኤልዛቤል ነገራት።
2 በዚህ ጊዜ ኤልዛቤል “ነገ በዚህ ሰዓት ከእነሱ እንደ አንዱ ሳላደርግህ ብቀር አማልክት እንዲህ ያድርጉብኝ፤ ከዚህ የባሰም ያምጡብኝ!” ብሎ ለኤልያስ እንዲነግረው መልእክተኛ ላከችበት።
3 በዚህ ጊዜ ኤልያስ ፈራ፤ በመሆኑም ሕይወቱን ለማትረፍ ሸሸ። በይሁዳ ወደምትገኘው ወደ ቤርሳቤህም መጣ፤ አገልጋዩንም እዚያ ተወው።
4 ከዚያም በምድረ በዳው የአንድ ቀን መንገድ ከተጓዘ በኋላ ወደ አንድ ... | [] | [] | [] | [] |
34 | 2 ዳዊት የሚሞትበት ቀን ሲቃረብ ልጁን ሰለሞንን እንዲህ ሲል አዘዘው፦
2 “እንግዲህ እኔ የምሞትበት ጊዜ ቀርቧል። ስለሆነም በርታ፤ ወንድ ሁን።
3 በሙሴ ሕግ ላይ በተጻፈው መሠረት በመንገዶቹ በመሄድ እንዲሁም ደንቦቹን፣ ትእዛዛቱን፣ ፍርዶቹንና ማሳሰቢያዎቹን በመጠበቅ ለአምላክህ ለይሖዋ ያለብህን ግዴታ ፈጽም፤ ይህን ካደረግክ የምታከናውነው ሁሉ ይሳካልሃል፤ በምትሄድበትም ሁሉ ይቃናልሃል።
4 ይሖዋም እንዲህ በማለት የገባልኝን ቃል ይፈጽማል፦ ‘ልጆችህ፣ በሙሉ ልባቸውና በሙሉ ነፍሳቸው በፊቴ በታማኝ... | [] | [] | [] | [] |
35 | 20 በዚህ ጊዜ የሶርያ ንጉሥ ቤንሃዳድ ጦር ሠራዊቱን በሙሉ አሰባሰበ፤ በተጨማሪም ሌሎች 32 ነገሥታትን ከነፈረሶቻቸውና ከነሠረገሎቻቸው አሰባሰበ፤ ወጥቶም ሰማርያን በመክበብ ውጊያ ከፈተባት።
2 ከዚያም በከተማዋ ውስጥ ወደሚገኘው ወደ እስራኤል ንጉሥ ወደ አክዓብ መልእክተኞች ልኮ እንዲህ አለው፦ “ቤንሃዳድ እንዲህ ይላል፦
3 ‘ብርህና ወርቅህ እንዲሁም ከሚስቶችህና ከልጆችህ መካከል ምርጥ የሆኑት የእኔ ናቸው።’”
4 በዚህ ጊዜ የእስራኤል ንጉሥ “ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፣ አንተ እንዳልከው እኔም ሆንኩ የእ... | [] | [] | [] | [] |
36 | 21 እነዚህ ነገሮች ከተከናወኑ በኋላ ከኢይዝራኤላዊው ከናቡቴ የወይን እርሻ ጋር በተያያዘ አንድ ሁኔታ ተከሰተ፤ የወይን እርሻው የሚገኘው በኢይዝራኤል ውስጥ ከሰማርያው ንጉሥ ከአክዓብ ቤተ መንግሥት አጠገብ ነበር።
2 አክዓብ ናቡቴን እንዲህ አለው፦ “የወይን እርሻህ ከቤቴ አጠገብ ስለሚገኝ የአትክልት ቦታ እንዳደርገው ስጠኝ። እኔም በምትኩ ከዚህ የተሻለ የወይን እርሻ እሰጥሃለሁ። ከፈለግክ ደግሞ የቦታውን ዋጋ እሰጥሃለሁ።”
3 ናቡቴ ግን አክዓብን “የአባቶቼን ርስት ለአንተ መስጠት በይሖዋ ፊት ተገቢ... | [] | [] | [] | [] |
37 | 22 በሶርያና በእስራኤል መካከል ለሦስት ዓመት ጦርነት አልነበረም።
2 በሦስተኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሳፍጥ ወደ እስራኤል ንጉሥ ወረደ።
3 የእስራኤልም ንጉሥ አገልጋዮቹን “ራሞትጊልያድ የእኛ እንደሆነች ታውቃላችሁ አይደል? ሆኖም እሷን ከሶርያ ንጉሥ እጅ ለማስመለስ እያመነታን ነው” አላቸው።
4 ከዚያም ኢዮሳፍጥን “በራሞትጊልያድ ለመዋጋት ከእኔ ጋር አብረህ ትሄዳለህ?” አለው። በዚህ ጊዜ ኢዮሳፍጥ ለእስራኤል ንጉሥ “እኔ ማለት እኮ አንተ ማለት ነህ። ሕዝቤ ሕዝብህ ነው። የእኔ ፈረሶችም የአን... | [] | [] | [] | [] |
38 | 3 ሰለሞን ከግብፁ ንጉሥ ከፈርዖን ጋር በጋብቻ ተዛመደ። የፈርዖንን ሴት ልጅ አገባ፤ እሷንም የራሱን ቤት፣ የይሖዋን ቤትና በኢየሩሳሌም ዙሪያ ያለውን ቅጥር ገንብቶ እስኪጨርስ ድረስ ወደ ዳዊት ከተማ አመጣት።
2 ሆኖም እስከዚያን ጊዜ ድረስ ለይሖዋ ስም የተሠራ ቤት ስላልነበረ ሕዝቡ መሥዋዕት ያቀርብ የነበረው ከፍ ባሉት የማምለኪያ ቦታዎች ላይ ነበር።
3 ሰለሞን መሥዋዕቶችንና የሚቃጠሉ መባዎችን ከፍ ባሉት የማምለኪያ ቦታዎች ላይ ከማቅረቡ በስተቀር በአባቱ በዳዊት ደንቦች መሠረት በመሄድ ይሖዋን እን... | [] | [] | [] | [] |
39 | 4 ንጉሥ ሰለሞን መላውን እስራኤል ይገዛ ነበር።
2 ከፍተኛ ባለሥልጣናቱ እነዚህ ነበሩ፦ የሳዶቅ ልጅ አዛርያስ ካህን ነበር፤
3 የሺሻ ልጆች ኤሌሆሬፍና አኪያህ ጸሐፊዎች ነበሩ፤ የአሂሉድ ልጅ ኢዮሳፍጥ ታሪክ ጸሐፊ ነበር፤
4 የዮዳሄ ልጅ በናያህ የሠራዊቱ አዛዥ ነበር፤ ሳዶቅና አብያታር ካህናት ነበሩ፤
5 የናታን ልጅ አዛርያስ የአስተዳዳሪዎቹ ኃላፊ ነበር፤ የናታን ልጅ ዛቡድ ካህንና የንጉሡ ወዳጅ ነበር፤
6 አሂሻር የቤቱ አዛዥ ነበር፤ የአብዳ ልጅ አዶኒራም የግዳጅ ሥራ እንዲሠሩ በተመለመሉት ላ... | [] | [] | [] | [] |
40 | 5 የጢሮስ ንጉሥ ኪራም ሰለሞን በአባቱ ምትክ ንጉሥ ሆኖ እንደተቀባ ሲሰማ አገልጋዮቹን ወደ እሱ ላከ፤ ምክንያቱም ኪራም ምንጊዜም የዳዊት ወዳጅ ነበር።
2 ሰለሞንም በምላሹ እንዲህ የሚል መልእክት ወደ ኪራም ላከ፦
3 “አባቴ ዳዊት ከተለያየ አቅጣጫ ጦርነት ይከፈትበት ስለነበር ይሖዋ ጠላቶቹን ከእግሩ በታች እስኪያደርግለት ድረስ ለአምላኩ ለይሖዋ ስም የሚሆን ቤት መሥራት እንዳልቻለ በሚገባ ታውቃለህ።
4 አሁን ግን አምላኬ ይሖዋ በዙሪያዬ ካሉ ጠላቶቼ ሁሉ እረፍት ሰጥቶኛል። የሚቃወመኝም ሆነ እየተፈ... | [] | [] | [] | [] |
41 | 6 እስራኤላውያን ከግብፅ ምድር በወጡ በ480ኛው ዓመት ይኸውም ሰለሞን በእስራኤል ላይ በነገሠ በአራተኛው ዓመት ዚፍ በተባለው በሁለተኛው ወር ሰለሞን የይሖዋን ቤት መሥራት ጀመረ።
2 ንጉሥ ሰለሞን ለይሖዋ የሠራው ቤት ርዝመቱ 60 ክንድ፣ ወርዱ 20 ክንድ፣ ቁመቱ ደግሞ 30 ክንድ ነበር።
3 ከቅድስቱ ፊት ለፊት ያለው በረንዳ ርዝመቱ 20 ክንድ ሲሆን ይህም ከቤቱ ወርድ ጋር እኩል ነው። በረንዳው ከቤቱ አሥር ክንድ ወደ ፊት ወጣ ያለ ነበር።
4 ለቤቱም እየጠበቡ የሚሄዱ ክፈፎች ያሏቸውን መስኮቶች ... | [] | [] | [] | [] |
42 | 7 ሰለሞንም የራሱን ቤት ሙሉ በሙሉ ሠርቶ ለማጠናቀቅ 13 ዓመት ፈጀበት።
2 እሱም የሊባኖስ ደን የተባለውን ርዝመቱ 100 ክንድ፣ ወርዱ 50 ክንድ፣ ቁመቱ ደግሞ 30 ክንድ የሆነ ቤት በአራት ረድፍ በተደረደሩ የአርዘ ሊባኖስ ዓምዶች ገነባ፤ በዓምዶቹም ላይ የአርዘ ሊባኖስ ወራጆች ነበሩ።
3 ቤቱም በዓምዶቹ ላይ ባረፉት አግዳሚዎች ላይ የተረበረቡ የአርዘ ሊባኖስ ሳንቃዎች ነበሩት፤ ዓምዶቹም 45 ሲሆኑ በአንዱ ረድፍ ላይ 15 ነበሩ።
4 በሦስት ረድፍ የተሠሩ ባለ ክፈፍ መስኮቶች ነበሩ፤ በሦስቱም ደ... | [] | [] | [] | [] |
43 | 8 በዚህ ጊዜ ሰለሞን የእስራኤልን ሽማግሌዎች፣ የነገዶቹን መሪዎች ሁሉና የእስራኤልን የአባቶች ቤት አለቆች ሰበሰበ። እነሱም የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት ከዳዊት ከተማ ማለትም ከጽዮን ለማምጣት በኢየሩሳሌም ወዳለው ወደ ንጉሥ ሰለሞን መጡ።
2 የእስራኤል ሰዎች በሙሉ በሰባተኛው ወር ማለትም በኤታኒም ወር በሚከበረው በዓል ላይ ንጉሥ ሰለሞን ፊት ተሰበሰቡ።
3 የእስራኤል ሽማግሌዎችም በሙሉ መጡ፤ ካህናቱም ታቦቱን አነሱ።
4 የይሖዋን ታቦት፣ የመገናኛ ድንኳኑንና በድንኳኑ ውስጥ የነበሩትን ቅዱስ ዕቃዎ... | [] | [] | [] | [] |
44 | 9 ሰለሞን የይሖዋን ቤትና የንጉሡን ቤት እንዲሁም ለመሥራት የፈለገውን ነገር ሁሉ ገንብቶ እንደጨረሰ
2 ይሖዋ በገባኦን እንደተገለጠለት አሁንም ለሁለተኛ ጊዜ ተገለጠለት።
3 ይሖዋም እንዲህ አለው፦ “በፊቴ የጸለይከውን ጸሎትና ሞገስ ለማግኘት ያቀረብከውን ልመና ሰምቻለሁ። የገነባኸውን ይህን ቤት ስሜ ለዘለቄታው እንዲጠራበት በማድረግ ቀድሼዋለሁ፤ ዓይኔም ሆነ ልቤ ሁልጊዜ በዚያ ይሆናል።
4 አንተም አባትህ ዳዊት እንዳደረገው ያዘዝኩህን ሁሉ በመፈጸም በንጹሕ ልብና በቅንነት በፊቴ ብትሄድ እንዲሁም ሥ... | [] | [] | [] | [] |
45 | 1 በኤፍሬም ተራራማ አካባቢ በምትገኘው በራማታይምጾፊም የሚኖር ሕልቃና የተባለ አንድ ሰው ነበር፤ ይህ ሰው ኤፍሬማዊ ሲሆን የጹፍ ልጅ፣ የቶሁ ልጅ፣ የኤሊሁ ልጅ፣ የየሮሃም ልጅ ነበር።
2 እሱም ሁለት ሚስቶች ነበሩት፤ የአንደኛዋ ስም ሐና ሲሆን የሌላኛዋ ደግሞ ፍናና ነበር። ፍናና ልጆች ነበሯት፤ ሐና ግን ምንም ልጅ አልነበራትም።
3 ያም ሰው አምልኮ ለማቅረብና ለሠራዊት ጌታ ለይሖዋ መሥዋዕት ለመሠዋት በየዓመቱ ከከተማው ወደ ሴሎ ይወጣ ነበር። በዚያም ሁለቱ የኤሊ ልጆች ሆፍኒ እና ፊንሃስ ለይሖዋ ... | [] | [] | [] | [] |
46 | 10 ሳሙኤልም የዘይት ዕቃውን አንስቶ ዘይቱን በሳኦል ራስ ላይ አፈሰሰው። ከዚያም ሳመውና እንዲህ አለው፦ “በርስቱ ላይ መሪ እንድትሆን ይሖዋ ቀብቶህ የለም?
2 ዛሬ ከእኔ ተለይተህ ስትሄድ በቢንያም ግዛት ውስጥ በምትገኘው በጸልጻህ ባለው የራሔል መቃብር አጠገብ ሁለት ሰዎች ታገኛለህ፤ እነሱም እንዲህ ይሉሃል፦ ‘ስትፈልጋቸው የነበሩት አህዮች ተገኝተዋል፤ አባትህ ግን ስለ አህዮቹ ማሰቡን ትቶ ስለ እናንተ እየተጨነቀ ነው። ደግሞም “የልጄን ነገር ምን ባደርግ ይሻላል?” እያለ ነው።’
3 አንተም ከዚያ... | [] | [] | [] | [] |
47 | 11 ከዚያም አሞናዊው ናሃሽ ወጥቶ በጊልያድ የምትገኘውን ኢያቢስን ከበባት። የኢያቢስ ሰዎች በሙሉ ናሃሽን “ከእኛ ጋር ቃል ኪዳን ግባ፤ እኛም እናገለግልሃለን” አሉት።
2 አሞናዊው ናሃሽም “ከእናንተ ጋር ቃል ኪዳን የምገባው የእያንዳንዳችሁ ቀኝ ዓይን ከወጣ ነው። ይህን የማደርገውም መላውን እስራኤል ለማዋረድ ስል ነው” አላቸው።
3 የኢያቢስ ሽማግሌዎችም “ወደ መላው የእስራኤል ግዛት መልእክተኞችን እንድንልክ የሰባት ቀን ጊዜ ስጠን። ከዚያም የሚያድነን ሰው ከሌለ ለአንተ እጃችንን እንሰጣለን” ሲሉ ... | [] | [] | [] | [] |
48 | 12 በመጨረሻም ሳሙኤል እስራኤላውያንን ሁሉ እንዲህ አላቸው፦ “እንግዲህ እኔ ያላችሁኝን ሁሉ አድርጌአለሁ፤ የሚገዛችሁም ንጉሥ አንግሼላችኋለሁ።
2 የሚመራችሁ ንጉሥ ይኸው! እኔ ዕድሜዬ ገፍቷል፤ ፀጉሬም ሸብቷል፤ እነሆ፣ ልጆቼ አብረዋችሁ ናቸው፤ እኔ እንደሆንኩ ከልጅነቴ ጀምሮ እስከዚህ ቀን ድረስ ስመራችሁ ቆይቻለሁ።
3 አሁንም ያለሁት በፊታችሁ ነው። እስቲ የምከሰስበት ነገር ካለ በይሖዋና እሱ በቀባው ፊት ንገሩኝ፦ የማንን በሬ ወይም የማንን አህያ ወስጃለሁ? ወይስ ማንን አታልያለሁ? ደግሞስ በማን... | [] | [] | [] | [] |
49 | 13 ሳኦል በነገሠ ጊዜ ዕድሜው . . . ነበር፤ እሱም በእስራኤል ላይ ሁለት ዓመት ገዛ።
2 ሳኦል ከእስራኤላውያን መካከል 3,000 ሰዎችን መረጠ፤ ከእነዚህም መካከል 2,000ዎቹ በሚክማሽና በቤቴል ተራራማ አካባቢ ከሳኦል ጋር ሆኑ፤ ሌሎቹ 1,000 ሰዎች ደግሞ በቢንያም ግዛት በጊብዓ ከዮናታን ጋር ሆኑ። የቀሩትን ሰዎች እያንዳንዳቸውን ወደየድንኳናቸው አሰናበታቸው።
3 ዮናታንም በጌባ የነበረውን የፍልስጤማውያንን የጦር ሰፈር መታ፤ ፍልስጤማውያንም ይህን ሰሙ። ሳኦልም “ዕብራውያን ይስሙ!” በማለት ... | [] | [] | [] | [] |
50 | 14 አንድ ቀን የሳኦል ልጅ ዮናታን ጋሻ ጃግሬውን “ና፣ በዚያ በኩል ወዳለው የፍልስጤማውያን የጦር ሰፈር እንሻገር” አለው። ይህን ግን ለአባቱ አልነገረውም።
2 ሳኦልም በጊብዓ ዳርቻ በሚግሮን በሚገኘው የሮማን ዛፍ ሥር ሰፍሮ ነበር፤ ከእሱም ጋር 600 ሰዎች ነበሩ።
3 (በሴሎ የይሖዋ ካህን የሆነው የኤሊ ልጅ፣ የፊንሃስ ልጅ፣ የኢካቦድ ወንድም የአኪጡብ ልጅ አኪያህ ኤፉድ ለብሶ ነበር።) ሕዝቡም ዮናታን መሄዱን አላወቀም።
4 ዮናታን ወደ ፍልስጤማውያን የጦር ሰፈር ለመሻገር ባሰበባቸው መተላለፊያዎ... | [] | [] | [] | [] |
51 | 15 ከዚያም ሳሙኤል ሳኦልን እንዲህ አለው፦ “ይሖዋ በሕዝቡ በእስራኤል ላይ ንጉሥ አድርጌ እንድቀባህ የላከው እኔን ነበር፤ እንግዲህ አሁን ይሖዋ ምን እንደሚል ስማ።
2 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እስራኤላውያን ከግብፅ በወጡ ጊዜ በመንገድ ላይ እነሱን በመቃወም ለፈጸሙት ድርጊት አማሌቃውያንን እቀጣቸዋለሁ።
3 በል አሁን ሂድ፤ አማሌቃውያንን ምታቸው፤ እነሱንም ካላቸው ነገር ሁሉ ጋር ፈጽመህ አጥፋቸው። አንዳቸውንም አታስቀር፤ ወንድም ሆነ ሴት፣ ልጅም ሆነ ሕፃን፣ በሬም ሆነ በግ፣ ግመልም ... | [] | [] | [] | [] |
52 | 16 ከጊዜ በኋላ ይሖዋ ሳሙኤልን እንዲህ አለው፦ “ሳኦል በእስራኤል ላይ ንጉሥ እንዲሆን አልፈለግኩም፤ ታዲያ አንተ ለእሱ የምታዝነው እስከ መቼ ነው? በል ቀንድህን ዘይት ሙላና ሂድ። የቤተልሔም ሰው ወደሆነው ወደ እሴይ እልክሃለሁ፤ ምክንያቱም ከወንዶች ልጆቹ መካከል ንጉሥ የሚሆንልኝ ሰው መርጫለሁ።”
2 ሳሙኤል ግን “እንዴት መሄድ እችላለሁ? ሳኦል ይህን ከሰማ ይገድለኛል” አለ። ይሖዋም እንዲህ አለው፦ “አንዲት ጊደር ይዘህ ሂድ፤ ከዚያም ‘የመጣሁት ለይሖዋ መሥዋዕት ለማቅረብ ነው’ በል።
3 እሴይ... | [] | [] | [] | [] |
53 | 17 ፍልስጤማውያን ሠራዊታቸውን ለውጊያ አሰባሰቡ። እነሱም በይሁዳ በምትገኘው በሶኮህ ከተሰባሰቡ በኋላ በሶኮህ እና በአዜቃ መካከል በምትገኘው በኤፌስዳሚም ሰፈሩ።
2 ሳኦልና የእስራኤል ሰዎች ደግሞ ተሰባስበው በኤላህ ሸለቆ ውስጥ ሰፈሩ፤ እነሱም ለጦርነት ተሰልፈው ፍልስጤማውያንን ለመግጠም ወጡ።
3 ፍልስጤማውያን በአንድ በኩል ያለውን ተራራ ያዙ፣ እስራኤላውያን ደግሞ በሌላ በኩል ያለውን ተራራ ያዙ፤ በመካከላቸውም ሸለቆ ነበር።
4 በዚህ ጊዜ አንድ ኃያል ተዋጊ ከፍልስጤማውያን ሰፈር ብቅ አለ፤ እሱ... | [] | [] | [] | [] |
54 | 18 ዳዊት ከሳኦል ጋር ተነጋግሮ እንደጨረሰ ዮናታንና ዳዊት የጠበቀ ወዳጅነት መሠረቱ፤ ዮናታንም እንደ ራሱ ወደደው።
2 ከዚያን ቀን ጀምሮ ሳኦል ዳዊት ከእሱ ጋር እንዲኖር አደረገ፤ ወደ አባቱም ቤት እንዲመለስ አልፈቀደለትም።
3 ዮናታንም ዳዊትን እንደ ራሱ ስለወደደው ከዳዊት ጋር ቃል ኪዳን ተጋቡ።
4 ከዚያም ዮናታን ለብሶት የነበረውን መደረቢያ አውልቆ ለዳዊት ሰጠው፤ እንዲሁም ልብሶቹን ሌላው ቀርቶ ሰይፉን፣ ቀስቱንና ቀበቶውን ሰጠው።
5 ዳዊትም ለውጊያ ይወጣ ጀመር፤ ሳኦል በሚልከው በማንኛውም... | [] | [] | [] | [] |
55 | 19 በኋላም ሳኦል፣ ዳዊት እንዲገደል ማሰቡን ለልጁ ለዮናታንና ለአገልጋዮቹ በሙሉ ነገራቸው።
2 የሳኦል ልጅ ዮናታን ዳዊትን በጣም ይወደው ስለነበር ዳዊትን እንዲህ አለው፦ “አባቴ ሳኦል ሊገድልህ ይፈልጋል። ስለዚህ እባክህ ጠዋት ላይ ተጠንቀቅ፤ ወደ አንድ ሰዋራ ቦታም ሄደህ ተሸሽገህ ቆይ።
3 እኔም እወጣና አንተ ባለህበት ሜዳ ከአባቴ አጠገብ እቆማለሁ። ከእሱም ጋር ስለ አንተ እነጋገራለሁ፤ የሆነ ነገር እንዳለ ከተረዳሁ እነግርሃለሁ።”
4 በመሆኑም ዮናታን ለአባቱ ለሳኦል ስለ ዳዊት መልካም ነገር... | [] | [] | [] | [] |
56 | 2 ከዚያም ሐና እንዲህ ስትል ጸለየች፦
“ልቤ በይሖዋ ሐሴት አደረገ፤ቀንዴም በይሖዋ ከፍ ከፍ አለ።
አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፣በማዳን ሥራዎችህ ደስ ብሎኛልና።
2 እንደ ይሖዋ ያለ ቅዱስ ማንም የለም፣ያለአንተ ማንም የለም፤እንደ አምላካችን ያለ ዓለት የለም።
3 በትዕቢት መናገራችሁን ተዉ፤የእብሪት ቃል ከአፋችሁ አይውጣ፣ይሖዋ ሁሉን የሚያውቅ አምላክ ነውና፣ተግባርን ሁሉ በትክክል የሚመዝን እሱ ነው።
4 የኃያላን ቀስቶች ተሰባብረዋል፣የተንገዳገዱት ግን ብርታት አግኝተዋል።
5 ጠግበው የነበሩት ለምግ... | [] | [] | [] | [] |
57 | 20 ከዚያም ዳዊት በራማ ከምትገኘው ከናዮት ሸሸ። ሆኖም ወደ ዮናታን መጥቶ “ምን አደረግኩ? የፈጸምኩትስ በደል ምንድን ነው? አባትህ ሕይወቴን ለማጥፋት የሚፈልገው በእሱ ላይ ምን ኃጢአት ሠርቼ ነው?” አለው።
2 ዮናታንም እንዲህ አለው፦ “ይሄማ የማይታሰብ ነው! ፈጽሞ አትሞትም! አባቴ እንደሆነ ትልቅም ሆነ ትንሽ፣ ለእኔ ሳይነግረኝ ምንም ነገር አያደርግም። ታዲያ አባቴ ይህን ነገር ከእኔ የሚደብቅበት ምን ምክንያት አለው? እንዲህማ አይሆንም።”
3 ዳዊት ግን እንደገና ማለለት፤ እንዲህም አለው፦ “... | [] | [] | [] | [] |
58 | 21 በኋላም ዳዊት ካህኑ አሂሜሌክ ወደሚገኝበት ወደ ኖብ መጣ። አሂሜሌክም ዳዊትን ሲያገኘው ተንቀጠቀጠ፤ እሱም “ምነው ብቻህን? ሰው አብሮህ የለም?” አለው።
2 ዳዊትም ለካህኑ ለአሂሜሌክ እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “ንጉሡ አንድ ጉዳይ እንዳስፈጽም አዞኝ ነበር፤ ሆኖም ‘ስለሰጠሁህ ተልእኮና ስላዘዝኩህ ነገር ማንም ሰው ምንም ነገር እንዳያውቅ’ ብሎኛል። ከሰዎቼም ጋር የሆነ ቦታ ላይ ለመገናኘት ተቀጣጥረናል።
3 ስለዚህ አሁን እጅህ ላይ አምስት ዳቦ ካለ ወይም የተገኘውን ማንኛውንም ነገር ስጠኝ።”
4 ... | [] | [] | [] | [] |
59 | 22 ዳዊትም ከዚያ ተነስቶ ወደ አዱላም ዋሻ ሸሸ። ወንድሞቹና መላው የአባቱ ቤት ይህን ሲሰሙ እሱ ወዳለበት ወደዚያ ወረዱ።
2 ችግር ያጋጠማቸው፣ ዕዳ ያለባቸውና የተከፉ ሰዎች ሁሉ ወደ እሱ ተሰበሰቡ፤ እሱም አለቃቸው ሆነ። ከእሱም ጋር 400 ገደማ የሚሆኑ ሰዎች ነበሩ።
3 በኋላም ዳዊት ከዚያ ተነስቶ በሞዓብ ወዳለችው ወደ ምጽጳ ሄደ፤ የሞዓብንም ንጉሥ “አምላክ የሚያደርግልኝን ነገር እስካውቅ ድረስ እባክህ አባቴና እናቴ አንተ ጋ ይሁኑ” አለው።
4 በመሆኑም የሞዓብ ንጉሥ ጋ አስቀመጣቸው፤ እነሱም... | [] | [] | [] | [] |
60 | 23 ከጊዜ በኋላም ዳዊት “ፍልስጤማውያን በቀኢላ ላይ ውጊያ ከፍተው በየአውድማው ያለውን እህል እየዘረፉ ነው” ተብሎ ተነገረው።
2 ስለሆነም ዳዊት “ሄጄ እነዚህን ፍልስጤማውያን ልምታ?” በማለት ይሖዋን ጠየቀ። ይሖዋም ዳዊትን “ሂድ፣ ፍልስጤማውያንን ምታ፤ ቀኢላንም አድናት” አለው።
3 የዳዊት ሰዎች ግን “እዚህ በይሁዳ እያለን እንኳ ፈርተናል፤ የፍልስጤማውያንን ሠራዊት ለመውጋት ወደ ቀኢላ ከሄድንማ ምን ያህል እንፈራ!” አሉት።
4 በመሆኑም ዳዊት እንደገና ይሖዋን ጠየቀ። ይሖዋም “ፍልስጤማውያንን... | [] | [] | [] | [] |
61 | 24 ሳኦል ፍልስጤማውያንን አሳዶ እንደተመለሰ “ዳዊት በኤንገዲ ምድረ በዳ ይገኛል” ብለው ነገሩት።
2 ስለዚህ ሳኦል ከመላው እስራኤል የተመረጡ 3,000 ሰዎችን ይዞ ዳዊትንና ሰዎቹን ለመፈለግ የተራራ ፍየሎች ወደሚገኙበት ዓለታማ ገደላ ገደል ሄደ።
3 ሳኦልም በመንገዱ ዳር ወዳለ ከድንጋይ የተሠራ የበጎች ጉረኖ ደረሰ፤ በዚያም አንድ ዋሻ ነበር፤ በመሆኑም ሳኦል ለመጸዳዳት ወደ ዋሻው ገባ፤ በዚህ ጊዜ ዳዊትና ሰዎቹ በዋሻው ውስጠኛ ክፍል ተቀምጠው ነበር።
4 ከዚያም የዳዊት ሰዎች “ይሖዋ ‘ጠላትህን ... | [] | [] | [] | [] |
62 | 25 ከጊዜ በኋላም ሳሙኤል ሞተ፤ እስራኤላውያንም በሙሉ ሊያለቅሱለትና በራማ በሚገኘው ቤቱ ሊቀብሩት ተሰበሰቡ። ከዚያም ዳዊት ተነስቶ ወደ ፋራን ምድረ በዳ ወረደ።
2 በማኦን የሚኖር እጅግ ባለጸጋ የሆነ አንድ ሰው ነበር። ይህ ሰው የሚሠራው በቀርሜሎስ ሲሆን 3,000 በጎችና 1,000 ፍየሎች ነበሩት፤ በዚያን ወቅት በቀርሜሎስ በጎቹን እየሸለተ ነበር።
3 የሰውየው ስም ናባል፣ የሚስቱ ስም ደግሞ አቢጋኤል ነበር። እሷም በጣም አስተዋይና ውብ ሴት ነበረች፤ ከካሌብ ወገን የሆነው ባሏ ግን ኃይለኛና ምግ... | [] | [] | [] | [] |
63 | 26 ከጊዜ በኋላ የዚፍ ሰዎች በጊብዓ ወደሚገኘው ወደ ሳኦል መጥተው “ዳዊት በየሺሞን ፊት ለፊት በሚገኘው በሃኪላ ኮረብታ ተደብቆ የለም?” አሉት።
2 ስለሆነም ሳኦል ከእስራኤል የተመረጡ 3,000 ሰዎችን በማስከተል ዳዊትን በዚፍ ምድረ በዳ ለመፈለግ ወደዚያ ወረደ።
3 ሳኦልም ከየሺሞን ፊት ለፊት በሚገኘው በሃኪላ ኮረብታ ላይ መንገድ ዳር ሰፈረ። በዚህ ጊዜ ዳዊት በምድረ በዳ ይኖር ነበር፤ ዳዊትም ሳኦል እሱን ለመፈለግ ወደ ምድረ በዳ እንደመጣ ሰማ።
4 በመሆኑም ሳኦል በእርግጥ መጥቶ እንደሆነ ለ... | [] | [] | [] | [] |
64 | 27 ሆኖም ዳዊት በልቡ እንዲህ አለ፦ “አንድ ቀን በሳኦል እጅ መጥፋቴ አይቀርም። የሚያዋጣኝ ወደ ፍልስጤማውያን ምድር መሸሽ ነው፤ ሳኦልም ተስፋ ቆርጦ በእስራኤል ግዛት ሁሉ እኔን መፈለጉን ያቆማል፤ እኔም ከእጁ አመልጣለሁ።”
2 በመሆኑም ዳዊት አብረውት ከነበሩት 600 ሰዎች ጋር ተነስቶ የጌት ንጉሥ ወደሆነው ወደ ማኦክ ልጅ ወደ አንኩስ ተሻገረ።
3 ዳዊትና ሰዎቹም እያንዳንዳቸው ከነቤተሰባቸው ጌት ውስጥ አንኩስ ዘንድ ተቀመጡ። ዳዊትም ከሁለቱ ሚስቶቹ ማለትም ከኢይዝራኤላዊቷ ከአኪኖዓም እና የናባል... | [] | [] | [] | [] |
65 | 28 በዚያም ዘመን ፍልስጤማውያን ከእስራኤል ጋር ለመዋጋት ሠራዊታቸውን አሰባሰቡ። በመሆኑም አንኩስ ዳዊትን “መቼም አንተና ሰዎችህ አብራችሁኝ ወደ ጦርነት እንደምትወጡ ታውቃለህ” አለው።
2 ዳዊትም አንኩስን “አገልጋይህ ምን እንደሚያደርግ አንተ በእርግጥ ታውቃለህ” አለው። ከዚያም አንኩስ ዳዊትን “እኔም በቋሚነት የግል ጠባቂዬ እንድትሆን የምሾምህ ለዚህ ነው” አለው።
3 በዚህ ጊዜ ሳሙኤል ሞቶ ነበር፤ እስራኤላውያንም ሁሉ አልቅሰውለት በገዛ ከተማው በራማ ቀብረውት ነበር። ሳኦልም መናፍስት ጠሪዎችን... | [] | [] | [] | [] |
66 | 29 ፍልስጤማውያን ሠራዊታቸውን በሙሉ በአፌቅ አሰባሰቡ፤ እስራኤላውያን ደግሞ በኢይዝራኤል በሚገኘው ምንጭ አጠገብ ሰፍረው ነበር።
2 የፍልስጤም ገዢዎችም በመቶዎችና በሺዎች እየሆኑ አለፉ፤ ዳዊትና ሰዎቹም ከአንኩስ ጋር ሆነው ከኋላ ተሰልፈው ይሄዱ ነበር።
3 የፍልስጤም መኳንንት ግን “እነዚህ ዕብራውያን እዚህ ምን ያደርጋሉ?” አሉ። በዚህ ጊዜ አንኩስ የፍልስጤምን መኳንንት “ይህ ሰው ከእኔ ጋር ለአንድ ዓመት ወይም ከዚያ በላይ አብሮኝ የኖረው የእስራኤል ንጉሥ የሳኦል አገልጋይ የሆነው ዳዊት ነው። ... | [] | [] | [] | [] |
67 | 3 ይህ በእንዲህ እንዳለ ብላቴናው ሳሙኤል በኤሊ ፊት ይሖዋን ያገለግል ነበር፤ ይሁን እንጂ በዚያ ዘመን ከይሖዋ የሚመጣ ቃል ብርቅ ነበር፤ ራእይ ማየትም ቢሆን ብዙ የተለመደ አልነበረም።
2 አንድ ቀን ኤሊ የተለመደው ቦታው ላይ ተኝቶ ነበር፤ ዓይኖቹ ስለደከሙ ማየት ተስኖታል።
3 የአምላክም መብራት ገና አልጠፋም፤ ሳሙኤልም የአምላክ ታቦት ባለበት የይሖዋ ቤተ መቅደስ ውስጥ ተኝቶ ነበር።
4 ከዚያም ይሖዋ ሳሙኤልን ጠራው። እሱም “አቤት” አለ።
5 ወደ ኤሊም እየሮጠ ሄዶ “አቤት፣ ጠራኸኝ?” አለው... | [] | [] | [] | [] |
68 | 30 በሦስተኛው ቀን ዳዊትና ሰዎቹ ወደ ጺቅላግ ሲመጡ አማሌቃውያን በስተ ደቡብ ያለውን አካባቢና ጺቅላግን ወረው ነበር፤ እነሱም በጺቅላግ ላይ ጥቃት ሰነዘሩ፤ በእሳትም አቃጠሏት።
2 ሴቶችንና በዚያ የነበሩትንም ሁሉ ትንሽ ትልቅ ሳይሉ ማርከው ወሰዱ። አንድም ሰው አልገደሉም፤ ከዚህ ይልቅ ሁሉንም ይዘው ሄዱ።
3 ዳዊትና ሰዎቹ ወደ ጺቅላግ ሲመጡ ከተማዋ በእሳት ተቃጥላ አገኟት፤ ሚስቶቻቸውም ሆኑ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸው በምርኮ ተወስደው ነበር።
4 በመሆኑም ዳዊትና አብረውት የነበሩት ሰዎች ለማልቀስ... | [] | [] | [] | [] |
69 | 31 ፍልስጤማውያን ከእስራኤል ጋር እየተዋጉ ነበር። የእስራኤልም ሰዎች ከፍልስጤማውያን ፊት ሸሹ፤ ብዙዎቹም በጊልቦአ ተራራ ላይ ተገደሉ።
2 ፍልስጤማውያንም ሳኦልንና ወንዶች ልጆቹን እግር በእግር ተከታተሏቸው፤ ፍልስጤማውያንም የሳኦልን ልጆች ዮናታንን፣ አቢናዳብንና ሜልኪሳን መትተው ገደሏቸው።
3 ውጊያው በሳኦል ላይ በረታ፤ ቀስተኞቹም አገኙት፤ እነሱም ክፉኛ አቆሰሉት።
4 ከዚያም ሳኦል ጋሻ ጃግሬውን “እነዚህ ያልተገረዙ ሰዎች መጥተው እንዳይወጉኝና በጭካኔ እንዳያሠቃዩኝ ሰይፍህን መዘህ ውጋኝ” አ... | [] | [] | [] | [] |
70 | 4 የሳሙኤልም ቃል ለእስራኤላውያን ሁሉ ደረሰ።
ከዚያም እስራኤላውያን ከፍልስጤማውያን ጋር ለመዋጋት ወጡ፤ ኤቤንዔዘርም አጠገብ ሰፈሩ፤ ፍልስጤማውያን ደግሞ በአፌቅ ሰፍረው ነበር።
2 ፍልስጤማውያን እስራኤላውያንን ለመግጠም ተሰልፈው ወጡ፤ ውጊያውም እየተፋፋመ ሄደ፤ እስራኤላውያንም ውጊያው በተደረገበት ግንባር 4,000 ሰው በገደሉባቸው በፍልስጤማውያን ድል ተመቱ።
3 ሠራዊቱ ወደ ሰፈሩ በተመለሰ ጊዜ የእስራኤል ሽማግሌዎች እንዲህ አሉ፦ “ይሖዋ በዛሬው ዕለት በፍልስጤማውያን ፊት ድል እንድንመታ የፈቀደ... | [] | [] | [] | [] |
71 | 5 ፍልስጤማውያኑ የእውነተኛውን አምላክ ታቦት ከማረኩ በኋላ ከኤቤንዔዘር ወደ አሽዶድ አመጡት።
2 እነሱም የእውነተኛውን አምላክ ታቦት ወስደው ወደ ዳጎን ቤት አስገቡት፤ ከዳጎን አጠገብም አስቀመጡት።
3 በማግስቱም አሽዶዳውያን በማለዳ ሲነሱ ዳጎን በይሖዋ ታቦት ፊት መሬት ላይ በግንባሩ ተደፍቶ አገኙት። በመሆኑም ዳጎንን አንስተው ወደ ቦታው መለሱት።
4 በሚቀጥለውም ቀን ማለዳ ሲነሱ ዳጎን በይሖዋ ታቦት ፊት በግንባሩ ተደፍቶ አገኙት። የዳጎን ራስና መዳፎቹም ተቆርጠው ደፉ ላይ ወድቀው ነበር። ባለበ... | [] | [] | [] | [] |
72 | 6 የይሖዋ ታቦት በፍልስጤማውያን ምድር ሰባት ወር ቆየ።
2 ፍልስጤማውያኑም ካህናትንና ሟርተኞችን ጠርተው “የይሖዋን ታቦት ምን ብናደርገው ይሻላል? ወደ ስፍራው እንዴት እንደምንመልሰው አሳውቁን” አሏቸው።
3 እነሱም እንዲህ ሲሉ መለሱላቸው፦ “የእስራኤልን አምላክ የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት የምትመልሱ ከሆነ ያለመባ እንዳትመልሱት። ከበደል መባ ጋር አድርጋችሁ ወደ እሱ መመለስ ይኖርባችኋል። የምትፈወሱት እንዲህ ካደረጋችሁ ብቻ ነው፤ ደግሞም እጁ ከእናንተ ላይ ያልተመለሰው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ... | [] | [] | [] | [] |
73 | 7 በመሆኑም የቂርያትየአሪም ሰዎች መጥተው የይሖዋን ታቦት በኮረብታው ላይ ወደሚገኘው ወደ አቢናዳብ ቤት ወሰዱት፤ የይሖዋን ታቦት እንዲጠብቅም ልጁን አልዓዛርን ቀደሱት።
2 ታቦቱም ወደ ቂርያትየአሪም ከመጣ ረጅም ጊዜ ይኸውም በአጠቃላይ 20 ዓመት አለፈው፤ የእስራኤልም ቤት ሁሉ ይሖዋን መፈለግ ጀመረ።
3 ሳሙኤልም የእስራኤልን ቤት ሁሉ “በሙሉ ልባችሁ ወደ ይሖዋ የምትመለሱ ከሆነ ባዕዳን አማልክትንና የአስታሮትን ምስሎች ከመካከላችሁ አስወግዱ፤ ልባችሁንም ሙሉ በሙሉ ለይሖዋ ስጡ፤ እሱን ብቻ አገልግሉ... | [] | [] | [] | [] |
74 | 8 ሳሙኤል በሸመገለ ጊዜ ልጆቹን በእስራኤል ውስጥ ፈራጆች ሆነው እንዲያገለግሉ ሾማቸው።
2 የበኩር ልጁ ስም ኢዩኤል ሲሆን የሁለተኛው ልጁ ስም ደግሞ አቢያህ ነበር፤ እነሱም በቤርሳቤህ ፈራጆች ነበሩ።
3 ይሁንና ልጆቹ የእሱን ፈለግ አልተከተሉም፤ ከዚህ ይልቅ ተገቢ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት ይጥሩ፣ ጉቦ ይቀበሉ እንዲሁም ፍርድ ያጣምሙ ነበር።
4 ከጊዜ በኋላ የእስራኤል ሽማግሌዎች በሙሉ አንድ ላይ ተሰብስበው በራማ ወደሚገኘው ወደ ሳሙኤል መጡ።
5 እንዲህም አሉት፦ “እንግዲህ አንተ አርጅተሃል፤ ልጆ... | [] | [] | [] | [] |
75 | 9 የቢንያም ሰው የሆነ ቂስ የተባለ አንድ እጅግ ባለጸጋ ሰው ነበር፤ እሱም የቢንያማዊው የአፊያ ልጅ፣ የቤኮራት ልጅ፣ የጸሮር ልጅ፣ የአቢዔል ልጅ ነበር።
2 ይህ ሰው ሳኦል የተባለ መልከ መልካም ወጣት ልጅ ነበረው፤ ከእስራኤላውያንም መካከል እንደ እሱ ያለ መልከ መልካም ወንድ አልነበረም፤ እሱም ከትከሻው በላይ ዘለግ ያለ ሲሆን ቁመቱ ከሌሎቹ ሁሉ ይበልጥ ነበር።
3 የሳኦል አባት ቂስ አህዮቹ በጠፉበት ጊዜ ልጁን ሳኦልን “እባክህ ከአገልጋዮቹ መካከል አንዱን ይዘህ ሂድና አህዮቹን ፈልጋቸው” አለው።... | [] | [] | [] | [] |
76 | 1 ከጳውሎስ፣ ከስልዋኖስና ከጢሞቴዎስ፤ አባት ከሆነው አምላክና ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አንድነት ላለው የተሰሎንቄ ሰዎች ጉባኤ፦
የአምላክ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
2 ሁላችሁንም በጸሎታችን በጠቀስን ቁጥር ሁልጊዜ አምላክን እናመሰግናለን፤
3 የእምነት ሥራችሁን፣ ከፍቅር የመነጨ ድካማችሁንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ተስፋ በማድረጋችሁ የተነሳ የምታሳዩትን ጽናት በአምላካችንና በአባታችን ፊት ዘወትር እናስባለን።
4 አምላክ የሚወዳችሁ ወንድሞች፣ እሱ እንደመረጣችሁ እናውቃለን፤
5 ምክንያቱ... | [] | [] | [] | [] |
77 | 2 ወንድሞች፣ የእኛ ወደ እናንተ መምጣት ፍሬ ቢስ ሆኖ እንዳልቀረ እናንተ ራሳችሁ እንደምትገነዘቡ ምንም ጥርጥር የለውም።
2 እንደምታውቁት በመጀመሪያ በፊልጵስዩስ መከራና እንግልት ደርሶብን ነበር፤ ይሁንና ከባድ ተቃውሞ እያለም የአምላክን ምሥራች ለእናንተ ለመንገር በአምላካችን እርዳታ እንደ ምንም ብለን ድፍረት አገኘን።
3 የምንሰጠው ምክር ከተሳሳተ ሐሳብ ወይም ከመጥፎ ዓላማ የመነጨ ወይም ደግሞ ማታለያ ያዘለ አይደለም፤
4 ሆኖም ምሥራቹን በአደራ ለመቀበል በአምላክ ዘንድ ብቁ ሆነን የተቆጠርን ... | [] | [] | [] | [] |
78 | 3 ስለዚህ ከዚህ በላይ መታገሥ ስላልቻልን በአቴንስ ብቻችንን መቅረት እንደሚሻል ተሰማን፤
2 በመሆኑም እምነታችሁ ይጠነክር ዘንድ እንዲያጸናችሁ እንዲሁም እንዲያበረታታችሁ ጢሞቴዎስን ላክንላችሁ፤ እሱ ወንድማችንና ስለ ክርስቶስ የሚገልጸውን ምሥራች የሚያውጅ የአምላክ አገልጋይ ነው፤
3 የላክነውም ማንም በእነዚህ መከራዎች እንዳይናወጥ ነው። እንዲህ ካሉ መከራዎች ማምለጥ እንደማንችል እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁና።
4 አብረናችሁ በነበርንበት ጊዜ መከራ መቀበላችን እንደማይቀር አስቀድመን እንነግራችሁ ነ... | [] | [] | [] | [] |
79 | 4 በመጨረሻም ወንድሞች፣ አምላክን ማስደሰት እንድትችሉ እንዴት መመላለስ እንዳለባችሁ አስተምረናችኋል፤ ደግሞም በዚሁ መንገድ እየተመላለሳችሁ ነው፤ በመሆኑም ይህንኑ ይበልጥ በተሟላ ሁኔታ ማድረጋችሁን እንድትቀጥሉ በጌታ ኢየሱስ ስም እንጠይቃችኋለን እንዲሁም እንለምናችኋለን።
2 በጌታ ኢየሱስ ስም የሰጠናችሁን መመሪያዎች ታውቃላችሁና።
3 የአምላክ ፈቃድ እንድትቀደሱና ከፆታ ብልግና እንድትርቁ ነው።
4 ከእናንተ እያንዳንዱ የገዛ ራሱን አካል በመቆጣጠር እንዴት በቅድስናና በክብር መያዝ እንዳለበት ሊያ... | [] | [] | [] | [] |
80 | 5 እንግዲህ ወንድሞች፣ ጊዜያትንና ወቅቶችን በተመለከተ ምንም ነገር እንዲጻፍላችሁ አያስፈልግም።
2 የይሖዋ ቀን የሚመጣው ሌባ በሌሊት በሚመጣበት መንገድ መሆኑን እናንተ ራሳችሁ በሚገባ ታውቃላችሁና።
3 “ሰላምና ደህንነት ሆነ!” ሲሉ ምጥ እርጉዝ ሴትን እንደሚይዛት ያልታሰበ ጥፋት ድንገት ይመጣባቸዋል፤ ደግሞም በምንም ዓይነት አያመልጡም።
4 እናንተ ግን ወንድሞች፣ በጨለማ ውስጥ ስላልሆናችሁ ሌሊቱ ድንገት እንደሚነጋበት ሌባ፣ ያ ቀን ድንገት አይደርስባችሁም፤
5 እናንተ ሁላችሁ የብርሃን ልጆችና ... | [] | [] | [] | [] |
81 | 1 በአምላክ ፈቃድ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ እንዲሆን ከተጠራው ከጳውሎስና ከወንድማችን ከሶስቴንስ፣
2 በቆሮንቶስ ለሚገኘው የአምላክ ጉባኤ ይኸውም ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር ባላችሁ አንድነት ለተቀደሳችሁ፣ እንዲሁም የእነሱም ሆነ የእኛ ጌታ የሆነውን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ሆነው ከሚጠሩ ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠራችሁ፦
3 ከአባታችን ከአምላክና ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
4 በክርስቶስ ኢየሱስ ለእናንተ በሰጠው ጸጋ የተነሳ አምላኬን ሁልጊዜ ... | [] | [] | [] | [] |
82 | 10 እንግዲህ ወንድሞች፣ አባቶቻችን ሁሉ ከደመና በታች እንደነበሩና ሁሉም በባሕር መካከል እንዳለፉ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ፤
2 ሁሉም ከሙሴ ጋር በመተባበር በደመናውና በባሕሩ ተጠመቁ፤
3 ደግሞም ሁሉም አንድ ዓይነት መንፈሳዊ ምግብ ተመገቡ፤
4 በተጨማሪም ሁሉም አንድ ዓይነት መንፈሳዊ መጠጥ ጠጡ። ይከተላቸው ከነበረው መንፈሳዊ ዓለት ይጠጡ ነበርና፤ ይህም ዓለት ክርስቶስን ያመለክታል።
5 ይሁንና አምላክ በአብዛኞቹ ስላልተደሰተ በምድረ በዳ ወድቀው ቀርተዋል።
6 እነሱ ጎጂ የሆኑ ነገሮችን እንደተ... | [] | [] | [] | [] |
83 | 11 እኔ የክርስቶስን አርዓያ እንደምከተል እናንተም የእኔን አርዓያ ተከተሉ።
2 በሁሉም ነገር ስለምታስቡኝና ለእናንተ ያስተላለፍኳቸውን ወጎች አጥብቃችሁ ስለያዛችሁ አመሰግናችኋለሁ።
3 ይሁንና የወንድ ሁሉ ራስ ክርስቶስ፣ የሴትም ራስ ወንድ፣ የክርስቶስ ራስ ደግሞ አምላክ እንደሆነ እንድታውቁ እወዳለሁ።
4 ራሱን ሸፍኖ የሚጸልይ ወይም ትንቢት የሚናገር ወንድ ሁሉ የእሱን ራስ ያዋርዳል፤
5 ራሷን ሳትሸፍን የምትጸልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ደግሞ የእሷን ራስ ታዋርዳለች፤ እንዲህ የምታደ... | [] | [] | [] | [] |
84 | 12 ወንድሞች፣ አሁን ደግሞ ስለ መንፈሳዊ ስጦታዎች በሚገባ እንድታውቁ እፈልጋለሁ።
2 አሕዛብ በነበራችሁበት ጊዜ ድምፅ የሌላቸው ጣዖቶች ካሳደሩባችሁ ተጽዕኖ የተነሳ ወደመሯችሁ ቦታ ሁሉ በመሄድ እነሱን ተከትላችሁ ትባዝኑ ነበር።
3 ስለዚህ ይህን እንድታውቁ እወዳለሁ፦ በአምላክ መንፈስ ተመርቶ “ኢየሱስ የተረገመ ነው!” የሚል ማንም የለም፤ እንዲሁም በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶ ካልሆነ በቀር ማንም “ኢየሱስ ጌታ ነው!” ብሎ ሊናገር አይችልም።
4 ልዩ ልዩ ስጦታዎች አሉ፤ ምንጩ ግን ያው መንፈስ ነው፤
... | [] | [] | [] | [] |
85 | 13 በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ በኃይል እንደሚጮኽ ደወል ወይም ሲምባል ሆኛለሁ።
2 የመተንበይ ስጦታ ቢኖረኝ፣ ቅዱስ ሚስጥርን ሁሉና እውቀትን ሁሉ ባውቅ እንዲሁም ተራራን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማንቀሳቀስ የሚያስችል እምነት ቢኖረኝ፣ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ።
3 ሌሎችን ለመመገብ ያለኝን ሁሉ ብሰጥ እንዲሁም እኩራራ ዘንድ ሰውነቴን አሳልፌ ብሰጥ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም የማገኘው ጥቅም የለም።
4 ፍቅር ታጋሽና ደግ ነው። ፍቅር አይቀናም። ጉራ አይነዛም፣ አይታበ... | [] | [] | [] | [] |
86 | 14 ፍቅርን ተከታተሉ፤ ሆኖም መንፈሳዊ ስጦታዎችን ይልቁንም ትንቢት የመናገር ስጦታን ለማግኘት ጥረት አድርጉ።
2 በልሳን የሚናገር ለአምላክ እንጂ ለሰው አይናገርምና፤ በመንፈስ አማካኝነት ቅዱስ ሚስጥሮችን ቢናገርም እንኳ ማንም አይሰማውም።
3 ይሁን እንጂ ትንቢት የሚናገር በንግግሩ ሰዎችን ያንጻል፣ ያበረታታል እንዲሁም ያጽናናል።
4 በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ ትንቢት የሚናገር ግን ጉባኤን ያንጻል።
5 ሁላችሁም በልሳን ብትናገሩ እወድ ነበር፤ ሆኖም ትንቢት ብትናገሩ እመርጣለሁ። ደግሞም ት... | [] | [] | [] | [] |
87 | 15 አሁን ደግሞ ወንድሞች፣ የነገርኳችሁን ምሥራች ላስታውሳችሁ እወዳለሁ፤ ይህ ምሥራች እናንተም የተቀበላችሁትና የቆማችሁለት ነው።
2 በተጨማሪም እኔ የነገርኳችሁን ምሥራች አጥብቃችሁ የምትይዙ ከሆነ በምሥራቹ ትድናላችሁ፤ አለዚያ አማኝ የሆናችሁት በከንቱ ነው ማለት ነው።
3 እኔ የተቀበልኩትን ከሁሉ በላይ የሆነውን ነገር ለእናንተ አስተላልፌአለሁና፤ ይኸውም ቅዱሳን መጻሕፍት እንደሚሉት ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፤
4 ደግሞም ተቀበረ፤ ቅዱሳን መጻሕፍት እንደሚሉትም በሦስተኛው ቀን ተነሳ፤
5 ለ... | [] | [] | [] | [] |
88 | 16 ለቅዱሳን መዋጮ ማሰባሰብን በተመለከተ ደግሞ በገላትያ ለሚገኙ ጉባኤዎች የሰጠሁትን መመሪያ መከተል ትችላላችሁ።
2 መዋጮ የሚሰባሰበው እኔ በምመጣበት ጊዜ እንዳይሆን ከእናንተ እያንዳንዱ በየሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን አቅሙ በሚፈቅድለት መጠን የተወሰነ ገንዘብ ያስቀምጥ።
3 ስመጣም የመረጣችኋቸውንና የድጋፍ ደብዳቤ የጻፋችሁላቸውን ሰዎች የልግስና ስጦታችሁን ኢየሩሳሌም እንዲያደርሱ እልካቸዋለሁ።
4 ይሁን እንጂ የእኔም መሄድ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ አብረውኝ ይሄዳሉ።
5 ይሁንና በመቄዶንያ በኩል ማለ... | [] | [] | [] | [] |
89 | 2 ስለዚህ ወንድሞች፣ የአምላክን ቅዱስ ሚስጥር ለእናንተ ለመግለጽ በመጣሁ ጊዜ በንግግር ችሎታ ወይም በጥበብ እናንተን ለማስደመም አልሞከርኩም።
2 ከእናንተ ጋር በነበርኩ ጊዜ ትኩረቴን በኢየሱስ ክርስቶስና በእሱ መሰቀል ላይ ብቻ ለማድረግ ወስኜ ነበርና።
3 ወደ እናንተም የመጣሁት ደካማ ሆኜ እንዲሁም በፍርሃትና እጅግ በመንቀጥቀጥ ነበር፤
4 ንግግሬም ሆነ የሰበክሁላችሁ መልእክት የሚያባብል የጥበብ ቃል አልነበረም፤ ከዚህ ይልቅ የአምላክን መንፈስና ኃይል የሚያሳይ ነበር፤
5 ይኸውም እምነታችሁ በ... | [] | [] | [] | [] |
90 | 3 በመሆኑም ወንድሞች፣ ከክርስቶስ ጋር በተያያዘ ገና ሕፃናት እንደሆኑ እንደ ሥጋውያን ሰዎች እንጂ እንደ መንፈሳውያን ሰዎች ላነጋግራችሁ አልቻልኩም።
2 ጠንካራ ስላልነበራችሁ ወተት እንጂ ጠንካራ ምግብ አልመገብኳችሁም። አሁንም ቢሆን ገና አልጠነከራችሁም፤
3 ደግሞም ገና ሥጋውያን ናችሁ። ቅናትና ጠብ በመካከላችሁ ስላለ ሥጋውያን መሆናችሁ፣ ደግሞም በዓለም እንዳሉ ሰዎች መመላለሳችሁ አይደለም?
4 አንዱ “እኔ የጳውሎስ ነኝ፣” ሌላው ደግሞ “እኔ የአጵሎስ ነኝ” ሲል እንደ ማንኛውም ሰው መሆናችሁ አ... | [] | [] | [] | [] |
91 | 4 እንግዲህ ሰው እኛን የክርስቶስ አገልጋዮችና የአምላክ ቅዱስ ሚስጥር በአደራ የተሰጠን መጋቢዎች እንደሆን አድርጎ ሊቆጥረን ይገባል።
2 በዚህ ረገድ መጋቢዎች ታማኝ ሆነው መገኘት ይጠበቅባቸዋል።
3 በእናንተም ሆነ በሰዎች ሸንጎ ብመረመር ለእኔ ምንም ትርጉም የለውም። እኔም እንኳ ራሴን አልመረምርም።
4 ምክንያቱም ሕሊናዬ በሁሉም ነገር ንጹሕ ነው። ሆኖም ይህ ጻድቅ መሆኔን ያረጋግጣል ማለት አይደለም፤ እኔን የሚመረምረኝ ይሖዋ ነው።
5 ስለዚህ ጊዜው ከመድረሱ በፊት በምንም ነገር ላይ አትፍረዱ፤... | [] | [] | [] | [] |
92 | 5 በመካከላችሁ ዝሙት እንደተፈጸመ ይወራል፤ እንዲህ ዓይነቱ ዝሙት ደግሞ በአሕዛብ መካከል እንኳ ታይቶ አይታወቅም፤ ከአባቱ ሚስት ጋር የሚኖር ሰው አለ ተብሏል።
2 ታዲያ በዚህ ትኩራራላችሁ? ይልቁንም በዚህ ማዘንና ድርጊቱን የፈጸመውን ሰው ከመካከላችሁ ማስወጣት አይገባችሁም?
3 ምንም እንኳ እኔ በአካል ከእናንተ ጋር ባልሆንም በመንፈስ ከእናንተ ጋር ነኝ፤ ደግሞም እንዲህ ያለ ድርጊት በፈጸመው ሰው ላይ አብሬያችሁ ያለሁ ያህል ሆኜ ፈርጄበታለሁ።
4 በጌታችን በኢየሱስ ስም አንድ ላይ በምትሰበሰቡበ... | [] | [] | [] | [] |
93 | 6 ከእናንተ መካከል አንዱ ከሌላው ጋር የሚከራከርበት ጉዳይ ቢኖረው፣ ጉዳዩን በቅዱሳን ፊት በማቅረብ ፋንታ በዓመፀኛ ሰዎች ፊት ለማቅረብ ፍርድ ቤት ለመሄድ እንዴት ይደፍራል?
2 ወይስ ቅዱሳን በዓለም ላይ እንደሚፈርዱ አታውቁም? ታዲያ እናንተ በዓለም ላይ የምትፈርዱ ከሆነ በጣም ተራ የሆኑ ጉዳዮችን ለመዳኘት አትበቁም?
3 በመላእክት ላይ እንኳ እንደምንፈርድ አታውቁም? ታዲያ በአሁኑ ሕይወት በሚያጋጥሙ ጉዳዮች ላይ ለምን አትፈርዱም?
4 ደግሞስ በአሁኑ ሕይወት የሚያጋጥሙ ዳኝነት የሚያስፈልጋቸው ጉ... | [] | [] | [] | [] |
94 | 7 በደብዳቤያችሁ ላይ ያነሳችኋቸውን ጥያቄዎች በተመለከተ፣ አንድ ወንድ አንዲትን ሴት ባይነካ ይሻላል፤
2 ይሁንና የፆታ ብልግና ስለተስፋፋ እያንዳንዱ ወንድ የራሱ ሚስት ትኑረው፤ እያንዳንዷም ሴት የራሷ ባል ይኑራት።
3 ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፤ ሚስትም ብትሆን ለባሏ እንደዚሁ ታድርግለት።
4 ሚስት በራሷ አካል ላይ ሥልጣን የላትም፤ ሥልጣን ያለው ባሏ ነው፤ በተመሳሳይም ባል በራሱ አካል ላይ ሥልጣን የለውም፤ ሥልጣን ያላት ሚስቱ ናት።
5 አንዳችሁ ለሌላው የሚገባውን አትከልክሉ፤ እንዲ... | [] | [] | [] | [] |
95 | 8 ለጣዖቶች የቀረበን ምግብ በተመለከተ፣ ሁላችንም እውቀት እንዳለን እናውቃለን። እውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል።
2 አንድ ሰው ስለ አንድ ነገር አውቃለሁ ብሎ የሚያስብ ከሆነ ስለዚያ ነገር ማወቅ የሚገባውን ያህል ገና አያውቅም።
3 ሆኖም አንድ ሰው አምላክን የሚወድ ከሆነ በእሱ ዘንድ የታወቀ ነው።
4 ለጣዖቶች የቀረበ ምግብ መብላትን በተመለከተ፣ በዓለም ላይ ጣዖት ከንቱ እንደሆነና ከአንዱ በቀር አምላክ እንደሌለ እናውቃለን።
5 ብዙ “አማልክት” እና ብዙ “ጌቶች” እንደመኖራቸው መጠን ... | [] | [] | [] | [] |
96 | 9 እኔ ነፃ ሰው አይደለሁም? ሐዋርያስ አይደለሁም? ደግሞስ ጌታችንን ኢየሱስን አላየሁትም? እናንተ በጌታ የሥራዬ ውጤት አይደላችሁም?
2 ለሌሎች ሐዋርያ ባልሆን እንኳ ለእናንተ ሐዋርያ እንደሆንኩ የተረጋገጠ ነው! እናንተ የጌታ ሐዋርያ መሆኔን የሚያረጋግጥ ማኅተም ናችሁና።
3 ለሚመረምሩኝ የማቀርበው የመከላከያ መልስ ይህ ነው፦
4 እኛ የመብላትና የመጠጣት መብት የለንም እንዴ?
5 እንደ ሌሎቹ ሐዋርያትና እንደ ጌታ ወንድሞች እንዲሁም እንደ ኬፋ አማኝ የሆነች ሚስት ይዘን የመዞር መብት የለንም?
... | [] | [] | [] | [] |
97 | 5 ስለዚህ እኔም እንደ እነሱ ሽማግሌ እንዲሁም የክርስቶስ መከራ ምሥክርና ወደፊት የሚገለጠው ክብር ተካፋይ እንደመሆኔ መጠን በመካከላችሁ ያሉትን ሽማግሌዎች እንዲህ በማለት አጥብቄ እለምናለሁ፦
2 የበላይ ተመልካቾች ሆናችሁ በማገልገል በአደራ የተሰጣችሁን የአምላክን መንጋ እንደ እረኛ ጠብቁ፤ ሥራችሁን በግዴታ ሳይሆን በአምላክ ፊት በፈቃደኝነት ተወጡ፤ አግባብ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት በመመኘት ሳይሆን ለማገልገል በመጓጓት፣
3 የአምላክ ንብረት በሆኑት ላይ ሥልጣናችሁን በማሳየት ሳይሆን ለመንጋው ምሳሌ... | [] | [] | [] | [] |
98 | 1 የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ከሆነው ከጴጥሮስ፤ በጳንጦስ፣ በገላትያ፣ በቀጰዶቅያ፣ በእስያና በቢቲኒያ ተበትነው ለሚገኙ፣ ጊዜያዊ ነዋሪዎች ለሆኑ የአምላክ ምርጦች፣
2 ይኸውም አባት የሆነው አምላክ አስቀድሞ ባወቀው መሠረት ለተመረጡት ደግሞም ታዛዥ እንዲሆኑና በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እንዲረጩ በመንፈስ ለተቀደሱት፦
ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።
3 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይወደስ፤ እሱ በታላቅ ምሕረቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ አማካኝነት ለሕያው ተስፋ እንደ አዲስ ወልዶናልና፤
4 እ... | [] | [] | [] | [] |
99 | 2 እንግዲህ ክፋትን ሁሉ፣ ማታለልን፣ ግብዝነትን፣ ቅናትንና ሐሜትን ሁሉ አስወግዱ።
2 ገና እንደተወለዱ ሕፃናት በአምላክ ቃል ውስጥ ለሚገኘው ያልተበረዘ ወተት ጉጉት አዳብሩ፤ ይህም በእሱ አማካኝነት ወደ መዳን ማደግ እንድትችሉ ነው፤
3 ጌታ ደግ መሆኑን ቀምሳችኋልና።
4 በሰዎች ወደተናቀው በአምላክ ግን ወደተመረጠውና በፊቱ ክቡር ወደሆነው ወደ እሱ ይኸውም ሕያው ወደሆነው ድንጋይ በመምጣት
5 እናንተ ራሳችሁ ቅዱሳን ካህናት ለመሆን እንደ ሕያዋን ድንጋዮች መንፈሳዊ ቤት ለመሆን እየተገነባችሁ ነው... | [] | [] | [] | [] |
100 | 3 በተመሳሳይም እናንተ ሚስቶች፣ ለቃሉ የማይታዘዙ ባሎች ካሉ ያለቃል በሚስቶቻቸው ምግባር እንዲማረኩ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤
2 ሊማረኩ የሚችሉትም ንጹሕ ምግባራችሁንና የምታሳዩትን ጥልቅ አክብሮት ሲመለከቱ ነው።
3 ውበታችሁ በውጫዊ ነገሮች በማጌጥ ይኸውም ሹሩባ በመሠራት፣ የወርቅ ጌጣጌጦች በማድረግ ወይም ያማረ ልብስ በመልበስ አይሁን፤
4 ከዚህ ይልቅ ውበታችሁ የማይጠፋውን ጌጥ ይኸውም በአምላክ ፊት ከፍተኛ ግምት የሚሰጠውን የሰከነና ገር መንፈስ የተላበሰ የተሰወረ የልብ ሰው ይሁን።
5 ተስፋቸውን ... | [] | [] | [] | [] |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.